የሱዳኑ ሉዓላዊ ወታደራዊዉ ገዥ አል ቡሩሃን የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈቃድ ነው ማለታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ (አሻራ ጥር 9፣ 2013 ዓ.ም) አልጀዚራ በአረ…

የሱዳኑ ሉዓላዊ ወታደራዊዉ ገዥ አል ቡሩሃን የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈቃድ ነው ማለታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ (አሻራ ጥር 9፣ 2013 ዓ.ም) አልጀዚራ በአረበኛው እንደዘገበው ከሆነ የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ የፈቀዱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ናቸው ተብሏል፡፡… እንዴት እና ለምን የሚለው ገና ያልተብራራ ቢሆንም ለአልጀዚራ አስተያይታቸውን የሰጡ ግን ቦታውን ሰጥቶ ለመደራደር እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አልቡርሃን ወደ ጦርነት አንገባም፡፡ ድንበራችንን ማስመለስ ግን ታሪካዊ ግዴታችን ነው ብለዋል፡፡ ከሱዳን ጎን ግብፅ መቆማ እና የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትንም መያዟ ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ ነገርን ይዞ ይመጣልም እየተባለ ነው፡፡ https://www.facebook.com/221727744863504/posts/1361646800871587/?app=fbl

Source: Link to the Post

Leave a Reply