የሱዳን እና ኢትዮጵያ የድንበር ውዝግብ

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር በኢትዮጵያ ኃይሎች የተቀማሁትን መሬቴን አስመልሻላሁ ስትል በተለያዩ ባለስልጣናቶቿ በኩል ትገልፃለች፡፡

በሌላም በኩል ለዚህ የሱዳን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዓይን ያወጣ የፖለቲካ አካሄድ ከበስተጀርባዋ የአሜሪካና የግብፅ እጆች ስለ መኖራቸው የሚያሳዩ የሚመስሉ ምልክቶች መኖራቸው እየተገለጸ ነው፡፡ በዓለማቀፉ ትንታኔ ዘገባችን ተመልክተነዋል፡፡

አዘጋጅ፡ትዕግስቱ በቀለ!!

ቀን 30/04/2013

አለም አቀፍ ትንታኔ

Source: Link to the Post

Leave a Reply