የሱዳን ግጭት በደቡብ ሱዳን ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር አስግቷል

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-b568-08dbb8821b3c_tv_w800_h450.jpg

በሱዳን የነበሩ ደቡብ ሱዳናውያን፣ ጦርነትን ሽሽት ወደ አገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው። የተመድ ተንታኞች እንደሚሉት ግን፣ ኹኔታው የጎሣ ግጭትን ሊጭርና አገሪቱ ወደ ዴሞክራሲ የምታደርገውን ሽግግር አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል። ሪንክ በተሰኘው የደቡብ ሱዳን የጀልባ ማራገፊያ ዳርቻ የደረሱ ተመላሾች፣ ሌላ ጀልባ ይዘው፣ በነጭ ዓባይ ላይ አድርገው ማላካል ወደተባለች ከተማ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ ናቸው።

የቪኦኤው ሄንሪ ውልኪንስ፣ ተመላሾችንና ተንታኞችን አናግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

Source: Link to the Post

Leave a Reply