የሲሚንቶ ምርት በ 17 ነጥብ 5 በመቶ መጨመሩ ታወቀ

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተመረተ ያለው ሲሚንቶ መጠን ከባለፈው ወራት ጋር ሲነጻጸር ከ 17 በመቶ በላይ መጨመሩን የኬሚካል እና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ተቋም ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በተቋሙ የሲሚንቶ እና ተዛማጅ የኢንዱስትሪ ልማት ምርምርና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር ስመኝ ደጉ እንደተናገሩት በመስከረም ወር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply