
የሲሚንቶ አቅርቦት እና የዋጋ ጉዳይ ለመንግሥት፣ ለአምራቾች እና ለገንቢዎች አሳሳቢ ነገር ሆኖ ዘልቋል። መንግሥት ከዚህ ቀደም በአቅርቦት ሂደት እና በዋጋ ላይ ደግሞ ተመንን በማውጣት ጣልቃ ቢገባም፣ እስካሁን ዘላቂ መፍትሄ አልተገኘም። የፀጥታ ስጋት፣ የኃይል አቅርቦት ችግር እና የተለያዩ ወገኖች ጣልቃ ገብነት የችግሩ ምንጮች እንደሆነ ይነገራል። መንግሥት የሲሚንቶ ዋጋ በገበያው እንዲወሰን ማድረጉ ምን ያህል ችግሩን ይቀርፈዋል?
Source: Link to the Post