የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ተመዝግበው ሕጋዊ ኅልውናቸውን ማረጋገጥ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አሳሰበ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ያልተመዘገቡ ድርጅቶች እንዲሁም ሕልውናቸውን ማረጋገጥ ያልቻሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፋሲካው ሞላ ሕግን በማክበር ታማኝ የኾነ ማኅበርን መገንባት የተቋሙ ዓላማ መኾኑን ጠቅሰዋል። ድርጅቶቹ ሕግን ተከትለው መሥራት የሚችሉበት ሥርዓት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply