የሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ በአል “ፊቼ ጫምባላላ” በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሁላችንም የምንኮራበት የጋራ ቅርሳችን እና እሴታችን ነው!” በሚል መሪ መልእክት የፊቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ይገኛል። ፊቼ ጫምባላላ ከ9 ዓመታት በፊት የዓለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ የሚታወስ ነው። የፊቼ ጫምባላላ በአል ተምሳሌትነቱ ዕርቅና ይቅርታ፣ ሰላምና ፍቅር እንዲሁም አንድነትና መከባበር ነው። በበዓሉ የክብር እንግዳ ሆነው ከተገኙ መካካል የፕላንና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply