የሳኡዲው ንጉስ በቀጣናዊ የጉብኝት መርሃግብራቸው ግብጽን ሊጎበኙ ነው ተባለ

ንጉሱ ከግብጽ አቻቻው ጋር በመገናኘት በዩክሬኑ ጦርነት እና ጆ ባይደን በሳኡዲ ለሚያደርጉት ጉብኝት በሚደረገው ዝግጅት ላይ መክራሉ ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply