የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ ገልጸዋል። ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ መኾኑን ነው አምባሳደር ነብዩ ያብራሩት። የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ማታ አዲስ አበባ የሚገባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply