የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ይቀጥላል ሲል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገልጸዋል። በስድስት ወራት ብቻ በዘርፉ አሥር የተለያዩ የምርምር ሥራዎች የተደገፉ ሲሆን በጤና፣ በግብርና እና ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሠሩ ስድስት የምርምር ውጤቶችም ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደርጓል ብለዋል። የኢትዮጵያን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply