የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ያገኙ በኢትዮጵያ የሚታተሙ የምርምር መፅሔቶችን(ጆርናሎችን) ይፋ አደረገ፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ሀገራዊ የሳይንስ ስራዎችን የማስከበር እና የመምራት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡በዚህም መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ በ2012 ዓ.ም የምርምር ጆርናል (መፅሔት) የእውቅና ግምገማ ጥሪ ተላልፎ 34 የምርምር መፅሔቶች ቀርበዋል፡፡ከእነዚህም ውስጥ የግምገማ መስፈርቱን በማሟላት ባህዳር ጆርናል ኦፍ ኢዱኬሽን፣ ኢስት አፍሪካ ጆርናል ኦፍ ሳይንስ፣ ኢስት አፍሪካ ጆርናል ኦፍ ሶሻል ሳይንስ ኤንድ ሂሁማኒቲስ እና ለቀሪ 11 የምርምር ውጤቶች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እውቅና ሰጥቻለው ብሏል፡፡

ብሔራዊ የምርምር ጆርናሎች ምዘና እና እውቅና አሰራር ስርዓት በመስከረም ወር 2012 ዓ.ም ነበር ወደ ስራ የገባው፡፡

***************************************************************************

ቀን 13/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply