የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 በላይ ፕሮጀክቶችን አቅፎ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት እና ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ በዓመት ከ56 ሚሊዮን በላይ የአሜሪካ ዶላር ወጭ እንደሚያደርግ ተገልጿል። የሴቶችን ወር ምክንያት በማድረግ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት እና ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤ አይ ዲ) የሚደገፉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply