የሴቶችን ተሳትፎ በኹሉም ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ሰቆጣ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሴቶችን እናብቃ፤ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ” በሚል መሪ መልእክት በሰቆጣ ከተማ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከብሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ እና በአማራ ክልል ለ29ኛ ጊዜ የሚከበረው” ማርች ኤይት” የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንደሚያሳድገው ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። የበዓሉ ተሳታፊ ወይዘሮ ካባ ሲሳይ የሴቶች ቀን መከበሩ “እኛ ሴቶች ያሉብንን ችግሮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply