የሴቶችን ጥቃት በመከላከል ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ሁሉም ማኅበረሰብ በኀላፊነት ስሜት እንዲሠራ ጥሪ ቀረበ።

ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አዘጋጅነት የጎንደር ከተማ አማራ ሴቶች ማኅበር 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤው ተሳታፊዎች በክፍለ ከተሞች በሚያካሂዱት ወርሐዊ ውይይት ስለ ትምህርት፣ ሰላም፣ ጤና እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ገልጸዋል፡፡ የሴቶችን ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ እና ብድርን ከማመቻቸት አኳያ ጉድለቶች አሉ ብለዋል። የጎንደር ከተማ አማራ ሴቶች ማኅበር ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply