የሴቶችን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል ፍትሕ አካላት ቅንጅታዊ ሥራዎችን በመሥራት ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ተግባር እንዲፈጽሙ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበር የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የዓለም አቀፉን የፀረ ፆታዊ ጥቃት መሠረት አድርጎ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ማኅበሩ በየዓመቱ ከሕዳር 15 እስከ ሕዳር 30 ድረስ የነጭ ሪቫን ቀንን ያከብራል፤ በዚህ ዓመትም በዓሉ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ሲከበር ቆይቷል። ዘንድሮም ለ18ኛ ጊዜ “መቸም የትም በምንም ኹኔታ ጾታዊ ጥቃትን ዝም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply