የሴቶች ቀን ማርች 8 በሚከበርበት በዛሬዋ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ዩንቨርስቲዎች የሚማሩ ሴት ተማሪዎች ዩንቨርስቲዎቻቸው እጅግ አስፈሪ እንደሆኑባቸው ስንቶቻችን እናውቃለን?

ለክብርት ፕሪዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣የትምሕርት ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሓኑ ነጋ፣የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ክብርት የፌድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት  መዓዛ አሸናፊ እና ሌሎች ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ እና ወቅታዊ ነው። አፋጣኝ መፍትሄ ይፈልጋል።==========ጉዳያችን ልዩ ዘገባ==========ኢትዮጵያ አሁን ካደጉ ሃገሮች ሁሉ በተሻለ የሴቶች ትልልቅ ሚናዎች በፖለቲካም ሆነ በአመራር ደረጃ የወጡባት ሃገር ነች። እትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት 700 ዓመት በፊት በእስራኤል የነገሰው ንጉስ ሰለሞንን ለመጎብኘት የሄደችው ኢትዮጵያዊት ንግስት ሳባ ነበረች።የአክሱም መንግስትን

Source: Link to the Post

Leave a Reply