ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች አጀንዳ የሕዝብ ጉዳይ እንዲኾን የሚሠራ ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለዚህ ዓላማ የሚያስተባብር ጠንካራ ማኅበር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቷ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት የሴቶችን ችግር ለመፍታትና እኩልነትን ለማረጋገጥ ከተበታተነ አካሄድ ይልቅ በጋራ መሥራትን ቅድሚያ መስጠት ያስፈልጋል። በሴቶች ላይ ከሚደርሰው የችግር አዙሪት ለመውጣት ቁልፍ […]
Source: Link to the Post