የሴቶች ውበት ለጥምቀት በዓል ድምቀት!

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ በተጨማሪ በበርካታ ባሕላዊ ክዋኔዎች ይታጀባል። ከእነዚህ መካከል የሴቶች የጸጉር አሰራር አንዱ ነው፡፡ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ሴቶች እንደየፍላጎታቸው ዘመናዊ ወይም ባሕላዊ የጸጉር አሰራር ን በመምረጥ ይዋባሉ፡፡ በዘመናዊ መንገድ መዋብ የሚፈልጉ በፓይስትራ ወይም በካውያ፤ ሳብሳብ፣ፍሪዝ፣ከርል እና በመሳሰሉት ይዋባሉ፡፡ በባሕላዊ መንገድ መዋብ የሚፈልጉ ደግሞ የተለያዩ ሹሩባዎችን ይሰራሉ፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply