You are currently viewing የሴቶች ጤና፡ ጺም ስለሚያበቅሉ ሴቶች ሳይንስ ምን ይላል? – BBC News አማርኛ

የሴቶች ጤና፡ ጺም ስለሚያበቅሉ ሴቶች ሳይንስ ምን ይላል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/358e/live/b67dfd90-a0ad-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

ወንዶች በተፈጥሮ በፊት እና በደረታቸው ላይ ፀጉር ይበቅላል። ሴቶች ደግሞ በተፈጥሮ ይህንን ፀጉር አያበቅሉም። በመሆኑም እንደ አያንቱ ሴቶች ጺም ካበቀሉ የሆርሞን መጠን መዛባት ምልክት መሆኑን እና ሕክምናም ያለው ነው። ይህ መዛባትም በሴቶች ላይ ብቻ የሚከሰት መሆኑን የሚናገሩት የሕክምና ባለሙያው፣ በሳይንሳዊ ስሙ “ሂርስቲዝም (Hirstism)” እንደሚባል ይባላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply