የሴቶች ጥቃትን ለመከላከል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕጎችን በማሻሻል በወንጀለኞች ላይ እርምጃውን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ።

ደሴ፡ ታህሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ31ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ17ኛ ጊዜ ” ሴቶችን አከብራለሁ ፤ ጥቃታቸውንም እከላከላለሁ” በሚል መሪ መልእክት “የነጭ ሪቫን ቀን” ማጠቃለያ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከደሴ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ጽ/ ቤት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የመዝጊያ ዝግጅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና በጤና ሚኒስቴር የሴቶች ህፃናት ወጣቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply