የሴዑል ማራቶንን አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ አሸነፈ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሶውል ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ አሸነፈ። የሴዑል ማራቶን ረጅም ዕድሜ ካስቆጠሩ ውድድሮች አንዱ ሲሆን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1931 የተጀመረ ነው። ትናንት ምሽት 77ኛው የሶውል ማራቶን ውድድር ተካሂዷል። በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። በ2014ዓ.ም መስከረም ወር ላይ በተካሄደው የኮፐንሀገን የግማሽ ማራቶን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply