You are currently viewing የስለላ እንደሆነ የተጠረጠረው የቻይና ፊኛ ወሳኝ ክፍሎች ውቅያኖስ ውስጥ መገኘታቸውን አሜሪካ ገለጸች – BBC News አማርኛ

የስለላ እንደሆነ የተጠረጠረው የቻይና ፊኛ ወሳኝ ክፍሎች ውቅያኖስ ውስጥ መገኘታቸውን አሜሪካ ገለጸች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1b71/live/99331ad0-ac39-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

ለስለላ ተግባር የተለቀቀ እንደሆነ የተጠረጠረው የቻይና ፊኛን አሜሪካ መታ ከጣለች በኃላ የፊኛው አካል የሆነና መረጃ የሚያነፈንፍውን ክፍል (ሴንሰርን) በአትላንቲክ ውቂያኖስ ውስጥ መገኘቱን የአሜሪካ ጦር ገልጿል።
የፊኛውን ቅሪቶች ሲያፈላልግ የነበረው ቡደን “ወሳኝ የሆኑ የፊኛውን ክፍሎች፣ ጠቃሚ ሴንሰሮችና የኤሌክትሮኒክስ ከፍሎች” የጦሩ ሰሜን ዕዝ አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply