የስቅለት እና የትንሣዔ በዓላትን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪዎቹ ቀናት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የስቅለት እና ትንሣዔ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በዓላቱን ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ባለፉት ወራት በክልሉ የነበረው የሰላም እጦት እና ግጭት ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ ሕዝቡ ከፀጥታ አካላት ጋር ባደረገው ርብርብ በክልሉ በርካታ አካባቢዎች አንጻራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply