የስብሰባ ጥሪ በ25/01/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በተደረገው ስብሰባ የአሥራት ሚዲያን አደረጃጀቱንና ህጋዊነቱን የሚከውኑ ከተለያየ የሙያ ዘርፍ የተወጣጡ የአደራጅ ኮሜቴ አባላት መሰ…

የስብሰባ ጥሪ በ25/01/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በተደረገው ስብሰባ የአሥራት ሚዲያን አደረጃጀቱንና ህጋዊነቱን የሚከውኑ ከተለያየ የሙያ ዘርፍ የተወጣጡ የአደራጅ ኮሜቴ አባላት መሰየማቸው ይታወሳል። ኮሚቴው በቂ ጥናት አድርጎና ተወያይቶ አዲሱን የአሥራት አወቃቀርና ተልኮ ለጠቅላላ ጉባኤው ይፋ ማድረግ ስላለበት የፊታችን ቅዳሜ በ13/2/2014 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ በኢትዮጵያ ሆቴል ስብሰባ ጠርቷል። በዚህ ስብሰባ ላይ ባለፈው ስብሰባ የታደማችሁና በእለቱ መገኘት ያልቻላችሁ ሀሳብ ያላችሁ ወገኖች እንዲትገኙ ኮሜቴው በእክብሮት ጥሪ አስተላልፎላችኋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply