የስናን ወረዳ ነዋሪዎች መንግሥት የመልካም አሥተዳደር ችግሮቻቸውን እንዲፈታላቸው ጠየቁ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ነዋሪዎች ከቀጣናው ኮማንድ ፖስት ጋር መክረዋል፡፡ በምክክሩ ነዋሪዎቹ ጽንፈኛው ቡድን በደል እና ግፍ እንዳደረሰባቸው ተናግረዋል። መንግሥት ከዚህ በፊት የነበሩትን የመልካም አሥተዳደር ችግሮች በመፍታት ሕዝቡን በቅንነት እንዲያገለግል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ሰላም፣ ልማት እና ሠርቶ መኖር ስለሚፈልጉ መንግሥት የሕግ የበላይነት እንዲኖር ማድረግ አለበት ብለዋል። የስናን ወረዳ ኮማንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply