የስኳር ሕመምተኞች በመድኃኒት እጥረት እየተቸገሩ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የስኳር ሕመምተኞች ኢንሱሊን የተባለው መድሐኒት እጥረት በመከሰቱ ታማሚዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ሕመምተኞች ማኅበር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ መድሐኒቶች በሚፈለገው መጠን ወደ አገር ውስጥ ባለመግባታቸው ላለፉት ኹለት ወራት የኢንሱሊን እጥረት በአገር ደረጃ በመከሰቱ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply