የስኳር ዕጥረትን ለመቀነስ የኹለት ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ግዥ ተፈጽሟል

የስኳር አቅርቦት ዕጥረትን ለማሻሻል የኹለት ሚሊዮን ኩንታል የስኳር ግዥ መፈጸሙን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቀ። በዚህም ከውጭ አገር ግዥ የተፈጸመበት 1 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ወደ አገር ውስጥ መግባቱ ተነግሯል። ከዚህ ውስጥ 417 ሺሕ ኩንታል የተሠራጨ ሲሆን፣ በቀጣይም 1 ሚሊየን ኩንታል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply