የስደተኞች ተቆርቋሪና የስኬት ተምሳሌቷ አጊቱ ጉደታ ማን ነበረች? – BBC News አማርኛ

የስደተኞች ተቆርቋሪና የስኬት ተምሳሌቷ አጊቱ ጉደታ ማን ነበረች? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/15B59/production/_116312988_e8061c64-8745-45d3-aa4f-6102d6dd3974.jpg

ከፍየል ወተት በምታዘጋጀው አይብ [ቺዝ] ስኬታማና ታዋቂነት ያተረፈችው የስደተኛዋ ኢትዮጵያዊት የአጊቱ ጉደታ ግድያ በጣልያን ከባድ ድንጋጤን ከመፍጠሩ ባሻገር የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዋነኛ ርዕስ ሆኗል። በተለይ በስደት የስኬት ተምሳሌትና ደጋፊያቸው የነበረችው የአጊቱ መገደል ከኢትዮጵያውያን አልፎ የበርካታ ስደተኞችን ልብ ሰብሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply