የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አ…

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ረጅም ዘመን ያስቆጠረ የትብብር ግንኙነትና ጠንካራ ወዳጅነት ያላቸው አገሮች መሆናቸው ይታወቃል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply