የሶማሊያ መሪዎቸ መነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡በወቅታዊ የኢትዮ ሶማሊያ ግንኙነት ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የ…

የሶማሊያ መሪዎቸ መነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

በወቅታዊ የኢትዮ ሶማሊያ ግንኙነት ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የሶማሊያ አመራሮች ለመነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያን ወደተለያዩ ሀገራት እየሄዱ ከመዉቅስ ቀረብ ብሎ መነገጋሩ ይበጃል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

ወደተለያዩ ሀገራት መዞር ሀብት ከማባከን ዉጭ የሚገኝ ጥቅም እንደሌለም አንስተዋል፡፡

ከሶማሊላንድ ጋር የተደረሰዉ ስምምነት ማንንም የጎረቤት ሀገር የመጉዳት አለማ የለዉም ብለዋል፡፡

በአባቱ መረቀ
ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply