የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡በመንግስት የሚደገፈዉ የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የሚሆኑ የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታዉቋል፡፡የአልቃይዳ አጋር ቡድን የሆነዉ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/SkqcaC-kk6c-CVDNtsf6kAqR3yX6M_KllzUpYBiOWJ33M8JIuhAGml4176f3Yt73qoa4h9oMDw0WrpGEeAvi0nfVsG6op0m3YHfSmK2vweER0RvC-qTQClN8uVULjdFV1cDo6--1dkZvW_5rN1ibv3X6mp83XU4AlOfa1cQe6vJcLcxEBm6HHFWOIyZ62tzRKU3GU8tUQS9nSZ14lulpkzAdM8Jyt4qmGU-JK4QQFQA5yAAnakyMyxdr3NIYhvdsZvoGzWmcm86SjYagwzdb2sVnBLu4AH4b1_Ac36eE_vYZPG7eKTb-lKedG-CY72pFrAWr6ewgTa53FLSIhNTLVA.jpg

የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡

በመንግስት የሚደገፈዉ የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የሚሆኑ የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታዉቋል፡፡

የአልቃይዳ አጋር ቡድን የሆነዉ አልሻባብ ከፌደራል መንግስት ጋር ከተሳሰሩ የሚሊሻ አካላት መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡

ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ግን ሃገራቸዉ ከአልሸባብ ጋር በምታደርገዉ ትግል ድል እያገኘች ነዉ ብለዋል፡፡

የሶማሊያ ዲያስፖራ ማህበረሰብ በአልሸባብ ላይ ጠንካራና የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ የሚፈጽመዉን የማፍያዉን ቡድን ለማሸነፍ ቆርጠን እንሰራለን ማለታቸዉን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡

በቤዛዊት አራጌ
መስከረም 09 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply