የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/fvzrDrNtqXBJP_pC_FzDu_NNDKv2NPlz6eRbKtINE32qlWF3KjecvRMnaOvtkgys64kBWfaDtzYj0PTpYVU0jxbMoZ8WMwpX_Fw6pgKfeg5HciBmORLlO-gw8wFw3PWU-os0Sc1l8_YyLkGlq6B4Swr8QPzeuVjA9Xdi7zQFwwcxHsZntOZ4wE45i0f1b8zHgUlz-JCvZYb_nOo6Tc4d77Tq81zPYb1JUd10VEOh4YC_oZXj6z9lG4kUWDU5PB29mq1aC90YLvew0Yi--uvt3GCEREgDPUDPbK253HbJ__Wyxsl-eHuppioN22M58cCjPLdjLCREP9eKX868y0ZfuQ.jpg

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የካቲት 08 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply