“የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል አለበት” ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡ የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት ፤ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በነበረው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ/ አገዛዝ ወቅት የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና የመብት ረገጣ ከተፈፀመባቸው ኢትዮጵያውያን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply