የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ የደም ልገሳ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ የደም ልገሳ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ የደም ልገሳ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የፌዴራል ፣ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ደም ለግሰዋል። በዚህም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እንዲሁም የክልሉ አመራሮች የደም ልገሳ አድርገዋል። በጅግጅጋ ከተማ በተደረገው የደም ልገሳ ስነስርዓት በሰሜን እዝ ሀገርን ከጥፋት ለማዳን በግዳጅ ላይ የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚውል የደም ልገሳ እንደሆነ መነገሩን ከሶማሌ ክልል ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በደም ልገሳ ስነስርዓቱም የክልሉ ህዝብ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመቆም ሀገራቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀርቧል። ኤፍ.ቢ.ሲ

Source: Link to the Post

Leave a Reply