
የሶማሌ ክልል ሁለት መቶ ዜጎች በተቀጠፉበት ነጻ አገርነቷን ባወጀችው ሶማሊላንድ ግጭት የክልሉን ወታደሮች በመላክ ድጋፍ እየሰጠ ነው መባሉን አስተባበለ። የሶማሊላንድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በላስ አኖድ ግጭት እየተዋጋቸው ያሉ የጎሳ ታጣቂዎችን የሶማሌ ክልል ጦር ልኮ ድጋፍ እየሰጠ ነው ማለቱን ተከትሎ ነው ክልሉ ክሱን እንደማይቀበለው መግለጫ ያወጣው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post