
የሶማሌ ክልል የክልሉ ኃይል ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር ብሎ ከሚጠራው ቡድን ጋር ለመዋጋት በኦሮሚያ ክልል ተሰማርቷል መባሉን አስተባበለ። የሶማሌ ክልል መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አብፊካድር ራሺድ መንግሥት ሸኔ ብሎ ከሚጠራው ቡድን ጋር ለመዋጋት ወደ ኦሮሚያ ክልል የተሰማራ የሶማሌ ክልል ኃይል የለም ብለዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post