የሶስቱ የብሄራዊ ፀጥታ ተቋማት ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ፓሊስ ዩኒቨርሲቲና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሜጀር ጄኔራል ደሳለኝ ተሾመ፣ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ኮሚሽነር መስፍን አበበ እና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ወንድወሰን ካሳ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply