“የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለመቋቋም የሚያስችሉ ሸቀጦችን ለአባሎቻቸው እና ለማኅበረሰቡ እያቀረቡ ነው” የአማራ ክልል ሕብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ላይ ያለውን የዋጋ ንረት እና የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እየሠሩት ያለውን ሥራ አሚኮ ተዟዙሮ ቃኝቷል። ወይዘሮ መሠረት መኮንን ይባላሉ፡፡ በባሕርዳር ከተማ አስተዳዳር የቀበሌ 11 ነዋሪ ናቸው፡፡ ባለትዳር እና የልጆች እናት ናቸው፡፡ ኑሯቸውን የሚመሩት ደግሞ በመንግሥት ሥራ በሚያገኙት አነስተኛ ደመወዝ ነው፡፡ የጣና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply