“የሸኔ እና የህወሓት አጋርነት አዲስ ነገር አይደለም” – ቢል ለኔ ስዩም

https://gdb.voanews.com/9967AA23-080B-45CA-82DD-86A5DBEFB9F7_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ሸኔ እና ህወሓት ይፋ ያደረጉት አብሮ የመስራት ስምምነት አዲስ ነገር አይደለም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ቀደምት መስራቾች ይሄንን የጥፋት ጥምረት እንደሚያወግዙም ጥርጥር የለንም ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሃላፊ ቢል ለኔ ስዩም።

የኦሮሞ ሕዝብ ሕወሓትን እንዲደግፍ መቀስቀስ የሕዝቡን ቁስል መርሳት እንደሆነ የተናገሩት ደግሞ የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply