የሸዋሮቢት ከተማን እና አጎራባች አካባቢዎችን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ኮማንድ ፖስት፣ የቀወት ወረዳ እና የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ጠቅላላ የሥራ ኀላፊዎችን ያሳተፈ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በቀጣናው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሕዝቡ እና የሥራ መሪዎች ጥምረት የተመለከተ እና ችግሩን ለመፍታት መወሰድ በሚገባው የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የሥራ ኀላፊዎች እስከ ቀበሌ በመግባት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠር እንዳለባቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply