You are currently viewing የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር በአካባቢው በተነሳው ግጭት ምክንያት የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 17 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበ…

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር በአካባቢው በተነሳው ግጭት ምክንያት የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበ…

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር በአካባቢው በተነሳው ግጭት ምክንያት የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ለሸዋሮቢት ከተማ ሰላም እና ጸጥታ ሲባል ማንኛውም የባጃጅና የሰው እንቅስቃሴ ከምሽቱ 12 ስዓት ጀምሮ የተከለከለ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል። ለዚህም ተፈጻሚነት ሁሉም ትብብር እንዲያደርግ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ጥሪ አድርጓል። “የከተማችን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ የሁላችንም ትብብርና ጥረት ወሳኝነት አለው” ሲል ገልጧል። ወራሪ ኦነጋዊያን ከጥር 13/2015 ጀምሮ በሸዋሮቢት እና አጣዬ ዙሪያው በተደራጀ መልኩ ጦርነት ከፍተው ብዙ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመት እያስከተሉ መሆኑ ይታወቃል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply