የሸዋ ሮቢት ከንቲባ ተገደሉ

https://gdb.voanews.com/06400000-0aff-0242-7222-08da8d252662_tv_w800_h450.jpg

በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋ ሮቢት ከንቲባ ውብሸት አያሌው ላይ ጥቃት የተሠነዘረው ትናንት፤ ሃሙስ ሥራ ቆይተው ምሽት ላይ ምሽት ወደ ቤታቸው እየገቡ ሳሉ እንደነበረ የከተማዪቱ አስተዳደር አስታውቋል።

አቶ ውብሸት “ማንነታቸው ያልታወቀ” በተባሉ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን የአስተዳደሩ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ፋይል ያዳምጡ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply