የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን እየገመገመ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎች እና የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በጋራ ምክክር እያካሄዱ ባለበት በዚህ መድረክ በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ጨምሮ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply