የሸገር ከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ተቋቋመ

https://gdb.voanews.com/09410000-0a00-0242-6866-08daf27824b1_tv_w800_h450.jpg

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ የሚገኙ አምስት አነስተኛ ከተሞችን  በአንድ አወቃቀር ስር በማድረግ የተመሠረተው  የሸገር ከተማ አስተዳደር ዛሬ  ምክር ቤቱን ይፋ አድርጓል።

የምክር ቤቱ ማቋቋሚያ ጉባዔ  ዶክተር ተሾመ አዱኛን የሸገር ከተማ ከንቲባ፣ አቶ ቃበቶ አልቤን የከተማው ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፣ ወ/ሮ ፀሐይ ደበሌን ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል፡

“እኛም በሸገር ከተማ ስር መካተት ነበረብን” ያሉ አንዳንድ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ነዋሪዎች ቅሬተ አሰምተዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply