የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ።በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባ… Post published:January 9, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Gam60EAgLVJTqtDUoZykzVe6LrJOMz_s2zKu9Zo0rFAmulpFVJ-JRmF8d4-oulhvmU1AFTfUMSGQLrNrYd4FNCDbg9-fpggJiRa0T8xfuNwrV-xj3YeRyZ_Ws1vSxcS1gQE0RWnompYkKT6ZboJMXU0HimlDBaA87LNXh143N-f7sQNBYqZXtMlq68S0JKy9jU4IDlm5m7WGZ6nWFdIiKEix5w8I7bicV6oyoFNq8_66-Ocjd7RPOWJQaf4fXGcGH08UIp6Gf3-GEHh4dufGOj_z-L-4vEIPLJRoXwN4P-co0ffYg6-iO8dH_sj0utgYC_fhJMdsTMofZ71wN0AJ9g.jpg የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ። በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰይመዋል፡፡ ምክር ቤቱ በማስቀጠልም ተሾመ አዱኛን የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ጥር 1ቀን 2015 ዓ.ም ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ። Telegram https://t.me/ethiofm107dot8 Twitter https://twitter.com/EthioFM YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast Website https://ethiofm107.com/ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን። ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን። Source: Link to the Post Read more articles Previous PostAmount of blocked airline funds rising Next Postየብራዚል የቀድሞ ፕሬዝዳንት ደጋፊዎች የሀገሪቱ ቤተ መንግስት ተቆጣጠሩ You Might Also Like የአብን አመራሮች ጋር የተደረገ ውይይት October 30, 2018 ዊጋን ቱሬን ሾመ! November 29, 2022 በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር እና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው October 28, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)