የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው

የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል እና ከሜልቦርን (1956) እስከ ሪዮ ዲጄኔሮ (2016) ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአትሌቲክስ ተሳትፈው ሃገር ያኮሩ ጀግኖች የሚዘከሩበት መርሃ-ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል መካሄድ ጀምሯል ።

በፕሮግራሙ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር  ዶክተር ሂሩት ካሳው  ፣ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ  አቶ ሀብታሙ ሲሳይ እና የፕሮግራሙ አካል የሆኑ የኦሊምፒክ ጀግኖች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply