የሻምቡ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አርብ ግንቦት 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በሻምቡ ከተማ የተገነባው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ ሥራ አስኪያጁ አሸናፊ ሙሉብርሃን እንዳስታወቁት፤ ማከፋፈያ ጣቢያው ለሻምቡ ከተማ እና ለአሊቦ…

The post የሻምቡ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply