የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ነው

የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሽሮ ሜዳ – ቁስቋም  ክፍል አንድ መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣኑ በራስ ኃይል እየተከናወነ የሚገኘው ይህ የፕሮጀክቱ ክፍል 633 ሜትር ርዝመትና ከ30 እስከ  40 ሜትር ስፋት አለውም ብሏል፡፡

ቤስት አማካሪ ድርጅት የፕሮጀክቱን ክትትልና ቁጥጥር ስራ እያከናወነ እንደሚገኝም ገልጿል፡፡

የመንገዱ መገንባት በአካባቢው ይታይ የነበረውን ከፍተኛ የትራፊክ መጭናነቅ መሉ በሙሉ የሚቀርፍ እንደሚቀርፍ ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply