“የሽግግር ፍትሕ አንድ ዓይነት አሠራር ሊኖረው አይችልም” ተመራማሪ እና አማካሪ ፊሊክስ ናሂንዳ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ፊሊክስ ናሂንዳ በኔዘርላንድስ የሕግ ተመራማሪ እና አማካሪ ናቸው። እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2016 በኔዘርላንድስ ቲልበርግ ዩኒቨርሲቲ በቲልበርግ ሕግ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፍ ወንጀል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር በመኾን አገልግለዋል። በዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት የተለያዩ አስተዋጽኦዎችን ያደረጉ ሲኾን በተለይ በሽግግር ፍትሕ ዘርፍ ሰፊ ዕውቀት እና ልምድ አላቸው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply