የሽግግር ፍትሕ እንዴት እና መቼ ይተገበራል?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሽግግር ፍትሕን በተመለከተ የሽግግር ፍትሕ ላይ ጥናት ያደረጉት ማርሸት ታደሰ (ዶ.ር) እንደሚሉት የሽግግር ፍትሕ በሽግግር ውስጥ ያለ ማኅበረሰብ ከነበረበት ሁኔታ ሲወጣ ወይም ለመውጣት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የሚያጋጥመው ፈተና አለበለዚያም የፍትሕ እጦት ሲያጋጥም የሚተገበር ነው፡፡ የሰላም እጦት መነሻ ምክንያቱ የእርስ በእርስ ግጭት፣ የውስጥ እና የውጭ ጦርነት አለበለዚያም ሀገር ሰላም በነበረችበት ወቅትም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply